የፈጣሪ ድንቅ ስራ! የ65 አመቷ አዛውንት ወንድ ልጅ ተገላገሉ! | ልዩ ቃለ-መጠይቅ | Ethiopia הורד

שלח לחברים שלך
הוסף
 • 31 במאי 2020

 • የፈጣሪ ድንቅ ስራ! የ65 አመቷ አዛውንት ወንድ ልጅ ተገላገሉ! | ልዩ ቃለ-መጠይቅ | Ethiopia on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected. Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.! Follow our official Facebook Page: https://www.facebook.com/NuroBeZedeOf... #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

הערות

 • Zule Sherefa
  Zule Sherefa לפני חודש

  እኔም ፔሬዴ ቀረ ስል ይመጣል በአላህ ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን አረግዛለው

 • seada የወሎልጂ
  seada የወሎልጂ לפני חודש

  የተሻለቤት ተከራይታ ብትኖር ያቅማችን እንርዳት የምትሉ ላይክ

 • Selam Zelalm
  Selam Zelalm לפני חודש

  No she doesn’t look like 65 years old, በተጨማሪ የተወለድችበትን ቀን አታውቅም :: definitely she is late 40 .

 • Adanech worku
  Adanech worku לפני חודש

  ዕድሜዋ 65 ባይሞላም ተስፋ የቆረጠችበት እና የረሳችው ጉዳይ ፈጣሪ ፈጣሪ እንዳሰባት አምኘኛለሁ

 • እግዚብሔር መልካም ነው

  ዲስ ላይክ እምታረጉ ጤንነታችሁ ያሳስበኛል አሁን ይህ ምኑ ነው ዲስ ላይክ እሚደረገው

 • Koketi Sinan
  Koketi Sinan לפני חודש

  65 aymolatim chigir new yedoksat 45 biton new

 • mastwal birhani
  mastwal birhani לפני חודש

  እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ሲያገጣጥም ፈጣሪ ያውቅበታል በእርጅና ጋብቻ ሆኖም ልጅ መውለድ ስራው ድንቅ ነው

 • Mamo Menesho
  Mamo Menesho לפני חודש

  እድሜዋ 43 ቢሆን ነው። እሷ ራሷ አታውቀውም። ይህቺን ሴት እድሜዋ 65 ነው ብሎ ማቅረብ በሬ ወለደ እንደ ማለት ነው።

 • Hanna Germa
  Hanna Germa לפני חודש

  If she doesn’t know her age, where you get the 65 years. She doesn’t seems 65 too

 • ፍቅር Tube
  ፍቅር Tube לפני חודש

  ቅን ለሆኑ ልቦች እግዚአብሔር ምንጊዜም አለ:: እንኳን ማርያም ማረችሽ::

 • ኡም ሀምዛ ቁረት አይኔ ሀቢቢ ኡም ሀምዛ ቁረት አይኔ ሀቢቢ

  ምን ይገርማል ይሄ የምታካብዱት ለአላህ ምን ይሳነዋል አታዩም በኮረና አለምን በሙሉ ሲያተራምሰው ሁን ሲለው ይሆናል ይሄ ሁሉ የሱ አስደናቂ ነገር ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ በይ ማዘርየ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

 • ህይወት እንደዋዛ
  ህይወት እንደዋዛ לפני חודש

  ሰዎች ፍረዱብኝ አንተ ግን አዳንክኝ (2)

 • zebiba hussen
  zebiba hussen לפני חודש

  ለአላህ ምን ይሳነዋል ካልነበርንበት ወደ መኖር ያመጣ ፈጣሪ በዚሁ አጋጣሚ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶች አይዞን ጊዜ አለፈ ብለው ልባችሁ እንዳይሰበር ኢንሻ አላህ ለኛም ጊዜ አለን ።ጋዜጠኛ ተሻገር ጎበዝ ሰው ነህ በርታ

 • صالحه بنت اسلام የአል ቡርሀን የሰያዉ ተማሪ

  ሴት ልጅ ብዙ ልጅ ስትወልድ ብቻ ነዉ ምትቀየረዉ እኚህ እናት በወሊድ ስላልተጎዱ ነዉ ገና ሚመስሉት እህቶች ለማንኛዉም አላህ ምን ይሳነዋል ጥራት ይገባህ ጌታዬ

 • Kevin
  Kevin לפני חודש (ערוך)

  ስሙን ይስሐቅ በሉት።አብረሃም ለ25 አመታት በተስፋ እየጠበቀ ኖሮ በእግዚአብሔር ቸርነት ልጅ አገኘና ስሙን ይስሐቅ አለ።

 • Seble wengal Dagne
  Seble wengal Dagne לפני חודש

  እረ ፈጣሪ ይጎብኝን ተስፋ የቆረጥነውን ሁሉ በቸርነቱ

 • frehiwot berhane
  frehiwot berhane לפני חודש

  እንካን ደስ አላችሁ:: በርቱ

 • Mahiberawi Tube
  Mahiberawi Tube לפני חודש

  ምናለ የባንክ ቁጥራቸውን screen ላይ ብትፅፉላቸው አረዲያ

 • RAHEL Tsegaw
  RAHEL Tsegaw לפני חודש

  እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉን ያደርጋል ሳራም እኮ በ90 አመቷ ነው ይሳቅን የወለደችው

 • የዘላለም ምርጫዬ ነህ ጌታ ኢየሱሴሴ

  ሰውኮ እግዚአብሔር ከሳይንስ በላይ መሆኑን ዘንግቶ ነው እንጂ እግዚአብሔርን የሚሳነው ነገር የለም!!!!